ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

Licentie: Gratis ‎Bestandsgrootte: 5.24 MB
‎Gebruikersbeoordeling: 0.0/5 - ‎0 ‎Stemmen

Over ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን (Spreek binnen 30 dagen Engels.) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ Deze app bevat meer dan 500 zinnen en zinnen in meer dan 10 categorieën. Alle geluiden werden opgenomen in Beste kwaliteit door native English speakers. Alle Engelse zinnen en zinnen bevatten transcripties voor Easy to Learn. U de audio opnieuw afspelen. Het werkt offline (zonder internet) Leer Engels spreken door 30 Dagen. Zonder leraar. ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ Ǫ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ Spreek Engels binnen 30 dagen zonder leraar. Deze toepassing concentreerde het Leren Engelse Taal voor die Het spreken amharic Taal. Veel Ethiopische volkeren reizen naar Europa, Amerika, Dubai, Engeland , en veel verschillende wereld plaatsen voor het doel van gezondheid, voor het bedrijfsleven , voor de beurs, voor het werk , voor Tour , en voor vele andere doeleinden, dus als ze gaan moeten ze een vleugje Engels taal te communiceren met volkeren. In deze apps, We nemen veel essentiële en nuttige zinnen en zinnen. Als je een reactie hebt en vraag neem contact met ons op via [email protected] Leer Engels taal door 30 dagen. Zonder leraar. DAG tot DAG Engels spreken. Het werkt offline Voor alle Ethiopiërs በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Bedankt voor het downloaden van onze apps Als je ons leuk vindt, beoordeel ons dan in de Play Store. Als u een reactie heeft onze deur is open voor u met de beste reactie. Wij zijn Bunna Apps Group