Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Licentie: Gratis ‎Bestandsgrootte: 5.87 MB
‎Gebruikersbeoordeling: 0.0/5 - ‎0 ‎Stemmen

Over Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች

Amharic Spreekwoorden የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ De Spreuken zijn gecategoriseerd op basis van het thema dat ze weerspiegelen ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Er zijn paar Amharic spreekwoord boeken, maar het is heel uitdagend voor een lezer om ze te lezen als ze gewoon de spreekwoorden in alfabetten. De App is uniek en speciaal omdat het lezen van Amharic spreekwoorden gemakkelijker en boeiender maakt. Deze app bevat wijze, tot nadenken stemmende Ethiopische Amharic spreekwoorden. Gepresenteerd in eenvoudig te bladeren tabbladen, secties, en een klik delen functionaliteit, deze app u lezen, en delen van uw favoriet gemakkelijk! Je je favoriet delen op Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber en andere sociale media sites met je vrienden en volgers. Als u via SMS (SMS) wilt verzenden dan is het ook mogelijk met deze app. Met de eenvoudige navigatie van deze app u navigeren kopiëren en delen met uw dierbaren. Eenmaal gedownload werkt het Offline. Beoordeel onze app in de Google Play Store. Bedankt voor het downloaden, ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ